Do you want to contact the Sidama National Regional State Finance Bureau? Please click contact Us

የሎጎ ትርጉም
Loogote Tironna Xawishsha
Biirote loogo amaddinnori (misilla) womaashsha, sidaancho sheekku mine, weeshsho, hayiishshaminno bunanna culku kuuli doyiicho ikkanna mitte mittente misilla xawishsha aanchinne tittirshshunni xawisate wo’nalloonni.
የሎጎ ትርጉም
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ የምገልጽ ሎጎ በወማሻ፣በሸካ ቤትና በእንሰት የተዋቀረ ሲሆን የእያንዳንዱ ትርጉም እንደምከተለዉ ቀርቦል፡፡
Womaashshu: Manchu beetti woxunni (birrunni) dikkira hanafinokki yannara Sidaamu daga dikkirate horoonsidhannoho.
ወማሻ፡- የሰዉ ልጅ በብር መገበያየት ባልጀመረበት ወቅት የሲዳማ ህዝብ ለመገበያየት የምጠቀም መሆኑን ያመለክታል
Sheekku mini: Sidaamu daga heerate horoonsidhanno mine ikkasi xawisannoho ሸካ ቤት የሲዳማ ህዝብ ከጥንት ጀምሮ የምጠቀሙ የመኖርያ ቤት ነዉ
Weeshsho: Sidaamu daga saga’latenna mi’nate hattono wole babbaxitinno horora horoonsidhannote. እንሰት ለሲዳማ ህዝብ በምግብ ዋስትና ላይ ትልቅ ትርጉም የሚሰጠዉ መሆኑን
Bunu: Sidaamaho haanja culkaati yineenna kalqete afame Sidaamu dagara miinju lophora jawa qeecha afirinnota xawisanno. ቡና አረንጎደ ወርቅ ተብሎ በአለም ደረጃ የታወቀ ለሲዳማ ህዝብ ለዕኮኖሚ ዕድገት ትልቅ ሚና ያለዉ መሆኑን
Kuulu doyiicho: Sidaamu dagara albillicho miinju lopho himanannoho ለወደፍት የሲዳማ ህዝብ ዕድገትን የምተነቢይ
የሲዳማ ክልል ህዝብ መዝሙር
Sidama National Reginal State Finance Bureau: Finance Report

አቶ ሀይሌ ሀርሲሳ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ ኃላፊ

Bocaasa 14/03/2015 M.D Sidaamu dagoomu qoqqowi mootimma faynaansete biiro hironna jajju gashshooti handaari Soreessi kalaa Taariku Teffohu 65% aleenni ikkitannoti mootimmate bajeete hirote aana hossannota kule hirote amuraate Silancho,yanna agadhinoha, xawadonna xa'mamooshshu nooha assate deerru deerrunku afantanno handaaru ogeeyyera dhuku dhaabanyooti qajeelshsha uyiinannita xawisino. Hirote qoxeessira heedhanno huluullo heedhuro dagoomu qummeessa aatenni halama hasiissannota kalaa Bunnari Buxxashihu huwachishinno.
የሲዳማ ባህላዊ ጭፈራ
የሲዳማ ክልላዊ መንግስት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ


አቶ መንገሻ ቤና የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና መ/ፋ/አስ/ ዘርፍ ሀላፊ
እጅግ አስደማሚው የሲዳማ ባህልና የሲዳማ ቤት አሰራርን ይመልከቱ

አቶ ሀይሌ ሀርሲሳ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ ሀላፊ GO-CSO የምክክር መድረክ ላይ ያሥተላለፉት መልዕክት
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ ምንግስት እንደቋቋመ የመጀመሪያ የትውውቅ መድረክ በ2013 በመስከረም ወር ማዘጋጀታችንን ታስታውሳላችሁ፡፡ እነሆ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ በተደረገ አመርቂ ሥራ በኩሩን የምክክር መድረካችን እንዲህ በደመቀ ሁኔታ እንዲከናወን ሆኗል፡፡ ለዚህ ኘሮግራምት ስኬት የተጉትን ሁሉ በራሴና በቢሮዬ ስም አመሰግናለሁ፡፡ እንኳን ለመጀመሪያው ዙር ለGO-CSO የምክክር መድረክ በሰላም እደረሳቸሁ፡፡ እንኳን ደስ አለን ለማለት እወዳለሁ፡፡
የቢሮ ኃላፍ መልዕክት
ዛሬ ሀገራችን የቀደመ የገናናነት ታሪኳን ለማስመለስ የውጪና የውስጥ ጫናዎችን በመመከት በትልቅ ገድል ላይ ትገኛለች፡፡ የህዝቦቿን ብልጽግና ለማረጋገጥም በየመስኩ ተባባሪዎቿን በማሰለፍ የፍቅር ጉዞ ጀምራለች፡፡የስኬት ማሳያዎችንም እያየች ትገኛለች፡፡ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥትም ለሐገር ብልጽግና የበኩሉን እየተወጠ ያለ ሲሆን የህዝቡ የልማት ፍላጎት እንዲሟላም የተለያዩ ገቢ ምንጮች ትኩረት ስጥቶ እየተጋ ነው፡፡
ካሉን 37 የአስተዳደር መዋቅሮች በ30ዎች ኘሮጀክቶቹ ይገኛሉ፡፡ የ7 ዓመታት የኋላ ታሪክ ስንቃኝ በሲዳማ በየአመቱ በዚህ ዘርፍ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ሥራ ላይ ይውላል፡፡
ተከታትሎ የማስፈጸም አደራም ተጠሎብናል፡፡ ይህም የክልሉ መንግሥት በበጀት አመቱ ከመደበው አጠቃላይ ሃብት ውስጥ 7.1 ከመቶ ድርሻ እንደሚይዝ ቢሮአችን ባለው መረጃ ሊቃኝ ችሏል፡፡ በመሆኑም የሲዳማን ክልል እንዲሁም ኢትዮጵያን መርጣችሁ ሃብትና እውቀት ለማፍሰስ በመወሰናችሁ ኢትዮጵያውያን ያመሰግኑአችኋል፡፡ ምስጋናችን ይድረሳችሁ፡፡
እጅግ አመርቂ ሥራዎችን እየተገበራችሁ ደስታችን እየጨመረ ቢሆንም፡-ከኘሮጀክት ተደራሽነት፣ የኘሮጀክት ሰነዶችን በጊዜ ከማምጣት፣የየሩብ እና የግማሽ አመት ግምገማዎችን ወቅቱን ጠብቆ አለማከናዎን፣ በተመሣሣይ ኘሮጀክቶች ዙሪያ ብቻ መሠማራት እና ጊዜውን የጠበቀ ሪፓርት አለማቅረብ ስለሚታይ እንዲሻሻል እላለሁ፡፡







